Submit Search
Upload
Orthodox communication skill ethiopia
•
Download as PPT, PDF
•
0 likes
•
1,033 views
M
Menetasnot Desta
Follow
የተግባቦት ክሂሎትCommunication Skillsነባቢት ባህርይን የማሳደግ ጥበብ
Read less
Read more
Education
Report
Share
Report
Share
1 of 24
Download now
Recommended
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
amsaluhuluka
Communication Skills
Communication Skills
Imran Hafeez
Importance of communication
Importance of communication
Sandeep Sharma
Communication Skills.drjma
Communication Skills.drjma
James Malce Alo, PhD, MAN, MAPsych, RN, OSHA
Communication & Interpersonal Skills at Multi Cultural Workplace
Communication & Interpersonal Skills at Multi Cultural Workplace
Timothy Wooi
Managing communication
Managing communication
Mhae Bagac
Effective Communication and Feedback Skills
Effective Communication and Feedback Skills
Dokka Srinivasu
Effective communication
Effective communication
Aroosa Tahir

Workplace communication (prince rathore)
Workplace communication (prince rathore)
PrinceRathore6
Barriers to communication
Barriers to communication
NEO NEWS NETWORK
Effective Communication
Effective Communication
Babhui Lee
Effective communications for better leadership
Effective communications for better leadership
HOPE GENERATION
Communication
Communication
Shipra Chaudhary
Communication Process, Types and Models of Communication
Communication Process, Types and Models of Communication
Prinson Rodrigues
Communication Skills
Communication Skills
waelsaid75
Organizational communication
Organizational communication
Yuvraj Gupta
Effective Communication for Leaders
Effective Communication for Leaders
John Kier Aquino, LPT
Effective communication
Effective communication
Rohana K Amarakoon
Interpersonal Communication
Interpersonal Communication
theprinceobjects
Barrier to communication
Barrier to communication
Onkar Sule
Barriers to effectivecommunication
Barriers to effectivecommunication
Visemih William Muffee
LC Effective Communication
LC Effective Communication
Warriors Zone
Interpersonal Communication
Interpersonal Communication
Syeda Tooba Saleem
communication
communication
Real Estate Services
Channels of Communication
Channels of Communication
Prof Selvi
Business Communication
Business Communication
Himanshu Dutt
Breaking Barriers To Effective Communication
Breaking Barriers To Effective Communication
CommLab India – Rapid eLearning Solutions
Communication skills
Communication skills
Jamshaid Iqbal
More Related Content
What's hot

(20)

1.
1 የተግባቦት ክሂሎት Communication Skills ነባቢት
ባህርይን የማሳደግ ጥበብ በBEC_DOMS ነባራዊ ትርጉም በምንተስኖት ደስታ የ/ደ/ገ/ዐማኑኤል ሰ/ት/ቤት የምሩቃን ኅብረት https://t.me/tewahidothinktank
2.
2 አንዳንድ ነገሮች ቃላት
ለተለያዩ ሰዎች የተለያየ ትርጉም የሰጣሉ፡፡ የተናገርነው ሃሳብ በትክክል ለመድረሱ ማረጋገጫ የለንም፡፡ መልእክቱ በሚተላለፍበት ጊዜ ራሱ ተግባቦት ሊደናቀፍ ይችላል፡፡ ስለዚህ አወንታዊ የተግባቦት ክሂልን ገንዘብ ማድረግ ይገባል
3.
የውይይት መነሻ •ተግባቦት ምንድነው •ተግባቦት
ለምን አስፈለገ •ስንት አይነት ተግባቦት አለ
4.
ተግባቦት ምንድን ነው፡፡
ተግባቦት በሁለትና ከዛ በላይ በሆኑ አካላት መካከል የሚደረግ የመልዕክት ልውውጥ ነው ተግባቦት መረጃን ወደ ቃላዊ፣ ጽሁፋዊ፣ ወይም ምስላዊ ወደሆነ መንገድ በመቀየር ለተቀባይ የሚደርስበትና ከተቀባይም ቃላዊ፣ ጽሁፋዊ፣ ወይም ምስላዊ ግብረ መልስ /አጸፋ/ምላሽ/ የሚገኝበት ሂደት ነው፡፡
5.
የተግባቦት አይነቶች ከተሳታፊዎች
ብዛት አንጻር ተግባቦት ግላዊ ተግባቦት /intera communication የሁለትዮሽ ተግባቦት / inter communication የብዙኃን ተግባቦት/ mass communication ተብሎ ይከፈላል ከተሳታፊዎች ማንነት አንጻር ተግባቦት መንፈሳዊ ተግባቦት spritual communication /ከፈጣሪና ከሰማውያን ቅዱሳን ጋር የሚደረግ /ምንም የተግባቦት ክሂል የማይጠይቅ ከሰው ጋር የሚደረግ /inter personal communication ከራሰ ጋር የሚደረግ /self communication ከግዑዛን ጋር የሚደረግ ተግባቦት /inter things communication ተብሎ ይከፈላል
6.
የቀጠለ ከመንገዱ አንጻር
ባለ አንድ መንገድ /one way communication አንድ ሰው ብቻ የሚናገርበትና መልስ የማይጠብቅበት ለምሳሌ፡- መገናኛ ብዙሃን… ስብከት ባለ ሁለት መንገድ /two way communication ሁሉም በጊዜውና በፍላጎቱ የሚነጋገርበት ለምሳሌ፡ ውይይት፣ ትምህርት
7.
የቀጠለ በሁኔታው ቃላዊ/ልሳናዊ
/ verbal ፡ በንግግርና በጽሁፍ ኢ-ቃላዊ / non verbal፡ በእንቅስቃሴ፣ በድርጊት፣ በፊት ገጽታ፣ በእንቅስቃሴ
8.
3 ተግባቦት ለምን… መልእክት
ለመቀባበል አውቀትን ለመቅሰም ትዕዛዝ ለመቀበል ሃሳብን ለማዋጣት መፍትሔ ለመስጠት ወይም ለመቀበል የሰው ልጅ መነጋገር ባይችል ኖሮ ምን ሊፈጠር ይችላል;
9.
4 የተግባቦት አካላት ላኪ
/sender ተቀባይ /reciver መንገድ በአካል በስልክ በኢሜልና በማህበራዊ ሚዲያ በጽሁፍ በሶስተኛ ወገን ከባቢ ሁኔታ /enviroment እንቅፋት /አደፍራሽ /noise አጸፋ/ግብረ መልስ /feedback
10.
5 አወንታዊ ተግባቦት • ትኩረቱን
በሰዎቹ ሳይሆን በሂደቱ ላይ ያደርጋል. • በሁለት ይከፈላል: 1. የማሰልጠን/Coaching: መምከር፣ መመሪያ መስጠት፣ መረጃ ማቅረብ 2. ማማከር /Counselling: ችግሮችን እንዲለይና ለመፍታት እንዲችል መርዳት….. ማስረዳት….ማስተማር… አመለካከትን የመቀየር ሥራዎች
11.
6 ከሰዎች ጋ የሚደረጉ
ተግባቦቶች ሂደት? ቅደም ተከተል መቀመር /Encoded፡- ሃሳብን ወደ ቃል፣ምስል፣ጽሁፍ መቀየር ማስተላለፍ /Transmitted፡- መረጃን ማስተላለፍ ቀመሩን መፍታት-መረዳት /Decoding- መልእክቱን ወደ ራስ ማድረግ መገንዘብ ረብሻ /Noise፡- የተግባቦት እንቅፋቶች…ጩኸት..ረብሻ አጸፋ/ግብረ መልስ /Feedback፡- ከመልእክት ተቀባበበ በኩል የሚመጣ ምላሽ
12.
7 የተግባቦት ሂደት ናሙና
13.
8 መሰረታዊ የተግባቦት ክሂሎች
አለመግባባትን የሚያስከትሉ እንቅፋቶችን ማስወገድ. ለመረዳት በሚቀል ሁኔታ መልእክቶችን ማስተላለፍ በንቃት መከታተል. ኢ ንግግራዊ መልእክቶችን መቆጣጠር. ገንቢና ትርጉም ያለው ምላሽ/ግብረ መልስ መስጠት. የተለያዩ የተግባቦት ዘዴዎችንና መንገዶችን መልመድ
14.
9 የተግባቦት እንቅፋቶች እነማን
ናቸው? የተግባቦት አውድ /Frames of Reference የቃላት ፍቺ የተዛባ ግንዛቤ እየመረጡ መስማት ተግባቦቱ ሳያልቅ ማጣራት አለመተማመን
15.
10 የተሳካ ተግባቦት መለያዎች
ሃሳቡ ላይ እንጂ ግለሰቡ ላይ አያተኩርም “አለባበስህን አልወደድኩትም.” - ሃሳቡ ላይ ሲያተኩር “ዝርክርክ.” - ገለሰቡ ላይ ሲያተኩር
16.
11 የተሳካ ተግባቦት መለያዎች
ተስማሚ ሁኔታዎችን ይጠቀማል በሚታሰበውና በሚነገረው መካከል መጣጣም ይፈጠራል ገላጭ ነው፡፡ አይኮንንም አይፈርድም እንዴት: 1. ኣላማዎቹ ላይትኩረት ያረጋል; 2. ትኩረቱን የተቀባይ ጠባይና ግብረ መልስ ላይ ብቻ ያደርጋል 3. መፍትሔን መሰረቱ ያደርጋል
17.
13 የተሳካ ተግባቦት መለያዎች
ልክ ያልሆነ ተግባቦት: የበላይነት ያለበት ግትር የሆነ ልዩነትን የማይቀበል ዝግ ልክ የሆነ: መከባበር የሰፈነበት ግትር ያልሆነ - ገራገር ልዩነትን የሚቀበል የስምምነት ሜዳው /ምኅዳሩ ክፍት የሆነ
18.
14 የተሳካ ተግባቦት መለያዎች
ድፍንፍን አይደለም… አንድ የተለየ ነገር ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ወቃሽ ያልሆነ ስለራስ ብቻ የሚገለጽበት አገናኝ ነው እኩል የመናገር እድል የተመጠነ እረፍት? በሁለቱም አካላት እኩል ቁጥጥር ውስጥ ያለ ዘላቂ
19.
18 አስተያየት/ግብረ መልስ ለመስጠት
የሚረዱ ነጥቦች 1. አስተያየትህ ተናጋሪውን የሚጠቅም መሆኑን እርግጠኛ መሆን፡፡ 2. ስሜትን በቀጥታ መግለጽ. 3. ቀጥታ የግለሰቡን ድርጊትና የሚያሰከትለውን ችግር መግለጽ. 4. ፈራጅም አዛኝም አለመሆን. 5. አለመደፋፈን፣ አለመጠቅለል. 6. ተቀባዩ ዝግጁ ሲሆን ብቻ አስተያየትን መስጠት. 7. የመልእክቱን አቀራረብ ልክነት ማረጋገጥ. 8. ግለሰቡ ማድረግ የሚችለውን ፤ በዓቅሙ ልክ ሃሳብን ማቅረብ
20.
19 አስተያየት/ግብረ መልስ ለመቀበል
የሚረዱ ነጥቦች 1. ለመከላከል አለመሞከር 2. ምሳሌዎችን መረዳት. 3. ለዋናውን ሃሳብ መረዳታችን እርግጠኛ መሆን 4. ሥለ አስተያየቱ ያለን ሃሳብ ማካፈል. 5. ግልጽ ላልሆኑ ጉዳዮች ማብራሪያና ትርጉሞችን መጠየቅ. 6. ለአስተያየት ሰጪው አካላዊና እንቅስቃሴያዊ መልእክት ትኩረት ስጥ
21.
20 በጥራት መልእክቶችን እንዴት
መረዳት እንችላለን? በመስማት በንቃት በማዳመጥ ቀልብን መሰብሰብ በአካልም በአእምሮም ከጉዳዩ ጋር መሆን ማንጸባረቅ
22.
21 ኢ-ልሳናዊ/ቃላዊ መልእክታት እይታ
- የእይታ ንክኪ፣ የቅንድብና ሽፋሽፍት እንቅስቃሴ፣ የፊት ና የግንባር መለዋወጥ፣ አቀማመጥ……. ንክኪ - በሁለቱ መካከል ያለ ንክኪ፣ አጨባበጥ፣ አሳሳም፣ አጎራረስ….. ድምጽ - ትርጉም አልባ ጩኸት፣ ለቅሶ፣ ድምጽን ከፍ/ዝቅ ማድረግ…. ጊዜና ቦታ - የቀጠሮ ጊዜና ቦታ በራሱ መልእክት ይሰጣል
23.
25 ተግባቦት በባህል ልዩነት
ውስጥ
24.
27 ተግባቦት በባህል ልዩነት
ውስጥ እንዴት? ልዩነትን መረዳት ገለጻዎች ላይ ማተኮር ችግሮችን መረዳት መልእክቶችን በግምት መረዳት
Download now