More Related Content
More from PetrosGeset (10)
Christian educationeducation in the twenty one century
- 4. ፡-
ይህ ትምህርት በሉቋ 2፣52 ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ
ሲሆን ክርስቲያናዊ አስተምህሮ መንፈሳዊ፣ አካላዊ፣ ማሕበራዊና
ስነአእምሮአዊ ዕድገትን ማዕከል ያደረገ እንደሆነ በስፋት
የሚያቀርብ ትምህርት ነው፡፡ ትምህርቱ አራት መሠረታዊ የሆኑ
ክፍሎች ሲኖሩት እነርሱም ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ባሕሪያት፣
በክርስቲያናዊ አስተምህሮት ውስጥ የመማር ማስተማር ሂደት፣
የክርስቲያናዊ አስተምህሮ ዘይቤዎችና በክርስቲያናዊ አስተምህሮ
ውስጥ የቤተክርስቲያን ድርሻ የሚሉ ይገኙበታል፡፡
- 5. የትምህርቱ
ዓላማ
ክርስቶስን እንደ ጠቢብ
አስተማሪ መመልከትና
በማስተማር ሂደት ውስጥ
የእሱን መሰረታዊ
የማስተማር ፈለግ መከተል
እንደ ክርስቲያን አስተማሪ
ኃላፊነትን ማወቅ
ተማሪን በሚገባ ተረድቶ
ፍላጎትን ግብ እንዲመታ
አቅጣጫ ማስያዝ
የትምህርት አገልግሎት
አካባቢ ያሉ እድሎችን
በመቃኘት የክርስቶስን
ተልዕኮ መፈፀም
ተማሪዊ ሁለንተናዊ ዕድገት
እንዲኖረው ተገቢውን
መመሪያ ማለትም ማቀድ፣
መዘጋጀትና ማስተማርን
በተገቢው መንገድ
እንዲወጡ ማድረግ
- 6. በትምህርት ዓለም
የመርጃ መሳሪዎችን፣
የማስተማሪያ
መንገዶችንና
የተግባቦት መንገዶችን
መለየትና መጠቀም
ማስቻል
ተማሪን በየደረጃው
ወደሚማርበት ሁኔታ
መምራት
ቤትን፣ ትምህርት
ቤትን፣ አካባቢንና
አለምን እንደ አውታር
በመጠቀም ተማሪን
ለመረዳትና ፍላጎትን
ለማወቅ አዲስ
እውነትን
ለማብራራትና
ለመተግበር፣ የዝንባሌ
ለውጥ ለማምጣት
ማስቻል፡፡
የተማሪን እድገት
ለመመዝን፣
የማስተማር ዘዴን
ለማዳበር፣ ግብንና
መመሪያን እንደ
ክርስቲያን መምህር
እንደሚገባ ለመተግበር
ማስቻል ናቸው፡፡
- 9. 1.1. ክርስቲያናዊ
አስተምህሮ ትርጉም
የተገለጠውን ክርስቲያናዊ ቤተሠባዊነት
ማዕከልን እውቅና መስጠት
የመፅሐፍን መካለለኛ መገለጥን ማረጋገጥ
የክርስቶስን መሪነት፣ አማካሪነትና
የአስተማሪነት ምሳሌ መከተል
የመንፈስ ቅዱስ የማይተካ ሚናን እንደገና
ማነቃቃት
ሚዛናዊ የሆነ ወንጌል ስርጭት በማድረግና
በማስተማር ለታላቁ ተልዕኮ ምላሽ መስጠት
ደቀመዝሙር ለማፍራት ትክክለኛትክክለኛ
መንፈሳዊ እድገት እንዲመጣ በድጋሚ
ማተኮር ነው፡፡
- 10. 1.2.
የክርስቲያናዊ
አስተምህሮ
መፅሐፍ ቅዱሳዊ
መሠረት
ሰዎችን ባሉበት
ደረጃና ቅርፅ
ለማግኘት፣
ለመድረስ
የተሠጠ ኃላፊነት
ነው፡፡
ከክርስቲያን ስነ-መለኮት ጋር
እጅግ የተቆራኘ ነው፡፡ ይህም
• መፅሐፍ ቅዱስን፣ እምነትን፣
የቤተክርስቲያን አዋጅን ከአንድ
ትውልድ ወደ ቀጣይ ትውልድ
ለማስተላለፍ እጅጉን ጠቃሚ ሆኖ
ታይቷል፡፡ (የሐዋ 2÷ 42 2ጢሞ
3÷16 ኤፌ 6÷4 ሮሜ 2÷18 1ኛቆሮ
14÷19 4÷14 1ኛተሰሎ 5÷11 መዝ
78÷70 ዘዳ 6÷ 4-9 ምሳ 4÷13)
- 11. 1.3. ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ታሪካዊ ዳራ
• ይህን ማወቁ የአስተምህሮ እድገትን ለመረዳት ከሚያስፈልጉ ዋነኛ ነገሮች አንዱ ነው፡፡
ከነዚህም ውስጥ
የጠንካራ መፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮና መመሪያዎችን እንደ ዓላማ፣
መርአ ትምህርት እና የማስተማር ዘዴዎች ለመገምገም
አሁን ያለውን ፍልስፍና፣ መርዕ ትምህርትና የማስተማር ዘዴ ምንጭና
ምክንያት ለመገንዘብ
ወደፊት ለማሣደግ አዲስ እይታ መስጠት፡፡
- 12. 1.3. ክርስቲያናዊ
አስተምህሮ ታሪካዊ ዳራ
1.3.1.የሂብሩ እና ግሪክ
ታሪካዊ ዳራ
• ሂብሩ ዓላማ የነበረው ህዝቡን
ስለእምነታቸው፣ ስለህጉና ነቢያት
እንዲሁም ስለ ባህላቸው ማሰልጠን
ነበር፡፡ (2ኛ ዜና 17÷7-8)
• የግሪክ ማስተማር አላማ ግን ሰውን
ሞገሳምና ደስ የሚል፣ ስለራሱ
እንዴት የተማረ ሠው ሊሆን
እንደሚችል እንዲያስብ በሞራልና
ስነ-ምግባር የተገነባ እንዲሆነ
ማድረግ
1.3.2ትምህርት በቀደምት
ቤተ-ክርስቲያን
• ዓላማ የነበረው ከጌታና ሐዋርያት
የተቀበሉትን ትምህርት በመጠበቅ
ለሌሎች ማስተላለፍ
- 17. ለ. የመርሃ ግብር ቅርፅ
• የታሰበውን ግብ ለመምታት፡፡
ስለዚህም በአንድ መርሃ ግብር ውስጥ
የትንንሽ ግሩፕ ቅርፅ መመስረት
ፕሮግራሙን የበለጠ ወደ ግብ
ከማስጠጋት አኳያ አስተዋፅዎ ስላለው
ቅርፁን ማስቀመጥ ተገቢ ነው፡፡
- 21. 2.3. ሁለንተናዊ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ሊያሟላቸው የሚገቡ
እውነቶች
ልኬት /ስፍረት/ አቅጣጫ መንገድ ውጤት
ማስታወቅ ከውጭ ወደ
ውስጥ
በቡድንና በነጠላ
በማስተማር፣ በንባብ
ለአገልግሎት በመዘጋጀት
እውነት
መስማማት ከውጭ ወደ
ውስጥ
ምሣሌነት፣ ተጠያቂነት
ግንኙነት፣ ስነ-ስርዓት
ማህበራዊነት
Practice
(የየእለት
ተግባር)
ልውጠት
መለወጥ
ከውስጥ
ወደውጭ
ቡድን መሪነት ውዳሴና
አምልኮ ፣መንፈሳዊ ስነ-
ስርዓት፣ ፀሎት ፣ ሌላውን
ህዝብ መርዳት፣ ራስን
መሆን መምከር
ለውጥ መቀየር
- 24. 3. ተማሪና አስተማሪ
በትምህርት ዓለም ውስጥ ልናነሳቸው ከሚገቡን ዋነኛ
ተወናዮች ውስጥ ተማሪና አስተማሪ ናቸው፡፡ ስለትምህርት ስንነጋገር
እነዚህን ተዋንያን አውጥተን መነጋገር እርባና ቢስ የሆነ ሃሳብና ልፋት
ከመሆን ባሻገር የምናነሳቸው የትኛውም ጠቃሚ ነገሮች ዋጋ አልባ
ይሆናሉ፡፡ በዚህ ርዕስ ስርም ከምናነሳቸው ተማሪዎችና አስተማሪ
መካከል ጠቢቡን አስተማሪ ጌታችን እየሱስንና እኛን ነው፡፡
- 26. 3.2. የጠቢቡ አስተማሪ ባህሪያት
መልካም ትጉህ /መምህር/
ፍቅር ተማሪውን ይወድ ነበር
እውቀት ተማሪውን፣ትምህርቱንና
የማስተማሪያን ዘዴ ያውቅ ነበር
ተግባር ያስተማረውን ይኖር ነበር
- 36. 5. ተማሪው
ተማሪው በታላቁ አናጢ ሊገነባ የተዘጋጀ ማህበረሠብ ነው፡፡ ይህ
ታላቁ አናጢ ፀጋን ብቃትን ሁሉ በመስጠት የህንፃውን መሠረት
ጥሏል፡፡ የአስተማሪው ድርሻ በዚህ ህንፃ ላይ በተገቢው መንገድ ማነፅ
ነው፡፡ ታድያ ይህ ሊታነፅ የቀረበው ሠው እውነተኛ ቤተመቅደስ
ለመሆን በአግባብ ለመሠራት የተዘጋጀ ሊሆን ይገባል ከዚህ ቀጥሎ
የዚህን መታነጫ መንገድ ለማየት እንሞክራለን፡፡
- 38. • ከትምህርት በፊት 0-3
• የመጀመሪያ ትምህርት 4-9
• የመጀመሪያ ሁለተኛ ዳረጃ
ትምህርት 10-14
• ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 15-
18
• የአዋቂ ትምህርት ከ 18
ዓመት በላይ
5.2 ባህሪን
መለየት
- 39. 5.2.1. ከትምህርት በፊት
0-3
ማህበራዊ ለራሣቸው ለቤተሠባቸው ጥሩ መረዳት እንዲኖራቸው ያደርጋል
አካላዊ ትኩረትና እርዳታ የሚፈልጉበት
ስነ-አእምሮ ጥቂት ትኩረት ፣ ጥቂት ቃላት ጥቂት ማስተዋል የሚዳብርበት
መንፈሳዊ ስለእግዚአብሔር ያላቸውን መረዳት ትህትና የሞላበትና ሙሉ
የሆነበት ነው፡፡
- 40. 5.2.2. የመጀመሪያ
ተማሪዎች 4-9
ማህበራዊ ግላዊ ባህሪያት የሚገልጡበት ፆታዊ መለያየትን በጉልህ የሚታይበት
አካላዊ ፈጣን አካላዊ ለውጥ፣ ሴቶች በጉልህ ከወንዶች ይልቅ ጐልተው
የሚታዩበት መጫወትና እንቅስቃሴ የሚወዱበት ጊዜ
ስነአእምሮአዊ በፍጥነት በእውቀት የሚያድጉበት አንድን ነገር ለማወቅ ኃይለኛ የሆነ
ጉጉትና ስሜት የሚታይበት
መንፈሳዊ የመንፈሳዊ ህይወት የከበረ እንደሆነ በመረዳት እራሣቸውን ለዚህ
የሚያበቁበት እግዚአብሔርን በታላቅነቱ በልበ ሙሉነት የሚቀበሉበት
- 41. 5.2.3. የመጀመሪያ ሁለተኛ ደረጃ
እድሜ 10-14
ማህበራዊ ራሳቸውን ለሌላው የሚከፈቱበት መደገፍን የሚጠሉበት ሌላውን ለመንከባከብ ፍላጎት
የሚያሣዩበት
አካላዊ አካላዊ እድገት በከፍተኛ ደረጃ የሚመጣበት ግራ መጋባት የሚታይበት ነው፡፡
በስነ
አእምሮ
ተለዋጭ ስሜትና እርግጠኛ አለመሆን፣ የማይቻል ነገር የሌለ የሚመስላቸው
መንፈሳዊ ለክርስቶስ ትልልቅ ውሳኔ የሚወስኑበት የተለያዩ ምርጫዎች የሚከናወኑበት በበጎ መንገድ
ከመራነው በእግዚአብሔር ኃይል ቁጥጥር ስር የሚውል ማንነት ያለው ያለበለዚያ ግን
የሚጠፋበት የእድሜ ክልል ነው፡፡
- 42. 5.2.4. ሁለተኛ ደረጃ እድሜ ክልል 15-18
ማህበራዊ እራስን በመርዳት፣ ቅጥርን መፈፀምና ጥገኝነትን ጥላቻ ይታይበታል
አካላዊ ለአቅመ አዳምና ሔዋን በሚገባ የሚደርሱበት በአትሌቲኪስ ድሎችን
የሚቀዳጁበት
በስነአእምሮ ለአዲስ ነገር ፈጣን፣ ጉጉና የሚሞክሩ፣ አዳዲስ ሃሳቦችን መፈተሽ
የሚወዱበት ነው
በመንፈሳዊ አደገኛ መስመር የሚባልበት፣ የሚወሠን ውሣኔ ከፍተኛ በመሆኑ ጥንቃቄ
የሚሻ ትልልቅ ውሳኔዎች የሚንፀባረቁበት፣ ትልልቅ ጥያቄዎች የሚነሱበት፡፡
- 43. 5.2.5. አዋቂ እድሜ ክልል ከ 18 ክልል
በላይ
ማህበራዊ ከማደግ ይልቅ እድገት የሚቀዘቅዝበት፣ መብሠል እንደ ትልቅ ግብ የሚታይበት፣ ቀዝቃዛ
እንቅስቃሴ፣ በብዙ ኃላፊነት የሚያዝበት ወቅት ነው
አካላዊ ከበድ ያሉ እንቅስቃሴዎች የሚያቅቱበት ሠውነት በተወሠነ እየደከመ የሚመጣበት ሆኖም
ግን በብዙ ፕሮጀክቶች የሚያዙበት ጊዜ
ስነአእምሮአዊ ሃሣባቸውን ለመግለፅ በአብዛኛው መደበኛ መንገዶችን መጠቀም፣ የሃሳብ ተቀባይነት
መኖሩን ማረጋገጥ የሚወዱ ሁልጊዜ ለሠዎች ዝንባሌያቸውን ሃሣባቸውን ማጋራት
መፈለግ
መንፈሳዊ በሁሉ አቅጣጫ ስልጠና የሚያስፈልግበት እድገት እንዲቀጥል ጥረትን የሚጠይቅበት
የእድሜ ክልል ነው፡፡
- 45. 6. በማስተማር ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ድርሻ
በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ አስተማሪነትን
ስንመለከት በጥበብ በሉዓላዊነትና የመጨረሻ ከፍተኛ ደረጃውን
የሚይዝ መሆኑን ግልፅ ነው፡፡ የምናስተምረው ትምህርት ከንቱ
እንዳይሆን ትክክለኛ እድገትና ከህይወት ጋር ተዛመዶ እንዲኖር ከተፈለገ
ይህንን ድርሻ መንፈስ ቅዱስ ሊወስድ የግድ ይገባል፡፡ 1ዮሐ 2÷20 ገላ
1÷2
- 48. 6.3. የመንፈስ
ቅዱስ ኃላፊነት
ሀ. እውነት በአማኝ ህይወት
መግለጥና መተግበር ዮሐ 14÷17÷፤
15÷26
የቃሉን እውነት ማብራት ዮሐ
17÷17
ክርስቶስን ማዕከል ማድረግ
ዮሐ14÷6
እውነትን ከግል ህይወት ጋር
ማዛመድ ኤፌ 1÷17
መውቀስና ማሳመን ዮሃ 16÷7-11
1ኛቆሮ 2÷14
በአማኝ ውስጥ ማደር ዮሐ 14÷16 -
17
ማጥመቅ ሮሜ 6÷1-4 1ኛቆሮ
12÷12-13
መሙላት ኤፌ 5÷18 ሮሜ 6÷12 -
14
- 52. 7. ስራን መገንዘብ
ስራን በአግባቡ ለመስራት ሁሉም ሠው ቢሆን ሊያውቀውና
ሊያደርገው የሚገባው ነገር የስራውን ዓይነትና የሚጠይቀው ዝግጅት
መገንዘብ ተፈላጊ ነገር ነው፡፡ ይህ ኃላፊነትን በአግባቡ ለመወጣት
ከመርዳቱም ባሻገር ለስራው የሚመጥን ነገር ማድረግ እንድንችል
ይረዳናል፡፡
- 54. 7.1.2. የመማር ሂደትን መምራት
ግልፅ የሆነ ዓላማ ማስቀመጥ
ግቡ ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ማድረግ
ከዓላማ ጋር የሚሄድ እንቅስቃሴ ማድረግ
ለፍላጎት ፣ ለእድሜ ፣ ለችሎታ፣ ተስማሚ
ማድረግ
እንቅስቃሴውን አስደሣች ማድረግ
- 57. 7.3.የእውቀትን ዋጋ
መገንዘብ የቀጠለ………..
ሀ. ለማሰብ የሚረዳ
ለ. ችግሮችን ለመፍታት
የሚረዳ
• እንደዚህ ዓይነት ሰው በምክንያት እና
በማሰላሰል ብዙ ጊዜ ሊያጠፋ ይችላል። በእውቀት
መጨመር አስተሳሰብ ጥልቅ እና የበለጠ
እየጠነከረ እንዲሄድ ከመርዳቱ ባሻገር። ችግሮችን
ለመፍታት የሚረዳ ይሆናል፡፡
• መምህራን ተማሪዎችን በእውቀት አጠቃቀም
ላይ በመምራት የህይወታቸውን እውነተኛ
ችግሮች እና በክፍል ውስጥ ያሉ የትምህርት
ችግሮችን ለመፍታት እንዲረዳቸው ማድረግ
አለባቸው።
- 58. 7.4. ርእሰ ጉዳዩ ማወቅ
• የርዕሰ ጉዳዩን እውነታዎችን እና ሀሳቦችን
ይይዛል።
• በትምህርቱ ምክንያት በተማሪው ላይ ምን
አይነት የባህርይ ለውጥ እንደሚፈለግ
የሚያመለክት አላማዎችን ወይም ግቦችን
ይገልጻል።
- 59. 7.4.1.የርዕሰ ጉዳይ
አስፈላጊነት፡-
• ርዕሰ-ጉዳይ የሂደቱ ልብ
እና ኃይል ስለሆነ
7.4.2. ርዕሰ-ጉዳዩን
የማወቅ ጥቅም
• የበለጠ ዘና እንዲል፣ በራስ
መተማመን እንዲኖረው፣
የትምህርት ሂደቱ የተሻለ
እንዲሆን፣ በማስተማሩ
የበለጠ ደስተኛ እንዲሆን፣
እና ሁኔታውን በተሻለ
መንገድ እንዲቆጣጠር
ይረዳዋል፡፡
- 62. 8.1.2. ትንተናዊ የመማሪያ ዘይቤ
በመመልከትና በማዳመጥ የሚማሩ
የመምህሩ ሚና የመጀመሪያ መረጃ ሠጪ እነሱ ደግሞ
ገምጋሚ እንደሆኑ የሚያስቡ
ትውፊታዊ በሆነ መንገድ የሚማሩ
ራሣቸውን እንደ ምርጥ ተማሪ የሚቆጥሩ
ስልታዊ አቅድ አውጪና ስህተት የለሽነትን ዓላማ
የሚያደርጉ
ትክክለኛ መልሶችንና የመጨረሻ ውጤትን የሚጠብቁ
ውሳኔ ላይ ለመድረስ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ሁሉ
ማግኘት የሚፈልጉ
በተጨባጭ እና በእውነታዎች ላይ ብቻ የሚያምኑ
በአብዛኛው ጎበዝ ተብለው የሚፈረጁ ናቸው፡፡
- 64. 8.1.4. በታታሪነት
የመማሪያ ዘይቤ
ተግባርን እንደ አንድ
የመማር ዘዴ
የሚወዱ
ውጥን ፕሮጀክቶችን
ወደ ውስጥ
ከማስገባት ይልቅ
አዲስ አቅጣጫ
የሚፈጥሩ
መስመሮችን
የሚከተሉ፣
አማራጮችን
ለይተው የሚያውቁ
አዲስ ሃሳብን ለማምጣት
አደጋን ለመጋፈጥ
የማይፈሩ ውሳኔን
መለወጥ በሚያስፈልጉ
ሁኔታዎች ማለፍን
የማይፈሩ በዚህም የአዲስ
ሃሳብ ባለቤት መሆናሃቸው
እንዲታወቅ የሚፈልጉ እና
የሳቅ ሠዎች ናቸው፡፡
- 65. 8.2. የመማሪያ ዘይቤ ጥቅሙ
አእምሮ በተገቢው መንገድ እንደሚሰራ ለማወቅ
ተማሪው እንዲነሣሣ ለማድረግ
ተማሪው በንቃት እንዲሣተፍ ለማድረግ
ፈጣን ተማሪ እንዲሆኑ ለማስቻል
የተሻለና የውጤት መንገድን እንዲከተሉ ለማድረግ
ተማሪን በተሻለ መልኩ እንዲማር ለመርዳት
ህብረት ውስጥ ከሌሎች ጋር ተገቢ የሆነ ተዛምዶ
እንዲያደርጉ ለማስቻል
ከእግዚአብሔር የተሠጣቸው የተፈጥሮ ችሎታ እንደሆነ
እዲገነዘቡና እንዲጠቀሙበት ለማድረግ
ስኬታማነትን ለማግኘት እድሉን እንዲመርጡ
ለማስቻል፡፡
- 70. 8.5. የመማር ሂደት ላይ ተፅኖ የሚያደርጉ ነገሮች
ውስጣዊ
• አካላዊ ሥነአእምሮአዊ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ
• የኀላ ታሪክ
• ዝንባሌ
• ክህሎት እና ልዩ ተሰጥዎ
- 71. 8.5. የመማር ሂደት ላይ ተፅኖ የሚያደርጉ ነገሮች
ውጫዊ
• ልማዶች፣ መምህር፣ ምሳሌ፣ የማስተማሪያ ዘይቤ፣ ቅጣትና
ከባቢ ሁኔታ
- 74. 9.1.1. የቋንቋ ባህሪያት
የድምፅ ቃና
• ከፍ ዝቅ በማድረግ
የፊት ገፅታ
• ደስተኛ ወይም ሀዘንተኛ መረበሽን ፊት ላይ በሚታይ ገፅታ
የሠውነት እንቅስቃሴ
• ትከሻ ፣ ክንድን፣ እጅን በማንቀሣቀስ
የሠውነት አቋም
• ከቦታ ቦታ በመንቀሣቀስ በመቅረብ በመራቅ
- 77. ሀ. ቋንቋ
መልእክትን
ለማቅረብ፡-
ቋንቋን በትክክል መናገር
ተማሪዎች ሊረዱት የሚችሉት
ቋንቋ መጠቀም
የሚታወቀውን በመለየት
እንዲስማማ አድርጐ ማቅረብ
መልክትን አሣጥሮና መጥኖ
ማቅረብ
ዘጠኙን የመግባቢያ ቋንቋዎች
መጠቀም
ምልክት፣ ምሣሌ፣ ፎቶዎችን፣ ስዕላዊ
መግለጫዎች፣ ሙዚቃ፣ መዝሙሮችን፣
ግጥሞችንና የተፃፉ ቃላትን መጠቀም
- 78. ለ. ቋንቋን ለማነቃቂያ፡- የሠዎች ዝንባሌና እሴት
ለመቀየር ስናስስብ ሊታወቁ ከሚገባቸው ነገሮች መካከል
መልዕክታችን ቅርፅና አላማ ያለው መሆኑን
ማስተዋል
መልዕክቱ በህይወታቸው አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ
መልክቱ ተፅኖ የሚያሳድርባቸው መሆኑ
መልክቱ የተሻለ ለውጥ እንደሚያመጣ መሰማቱ
- 82. 10.1. የማስተማር ዘዴ
10.1.1. በቃል የማስተማር ዘዴ
ትምህርታዊ መግለጫ፡- ይህ የማስተማሪያ ዘዴ የቆየና
መደበኛ የትምህርት አሰጣጥ ዘይቤ ሲሆን የራሱ የሆነ ጥቅምና
ጉዳትም ያለው ነው፡፡
- 83. ጥቅም
በአጭር ጊዜ ብዙ ሃሣብ ማስተላለፍ መቻሉ
ትምህርን በተገቢና በዘዴ ለማስተላለፍ መቻሉ
ብዙ ሰዎችን መድረስ መቻሉ
ሁኔታዎችን መቆጣጠርና አቅጣጫን መጠበቅ ማስቻሉ
ለአዋቂዎች የሚመች መሆኑ
የተለያዩ የማስተማሪያ ዘዴዎችን አብሮ አያይዞ መሄድ ማስቻሉ
የተለያዩ ርዕሶች ላይ ተጋባዥ እንግዶችን ማካተት ስለሚያስችል
ሚድያን መጠቀም ማስቻሉ
- 84. ጉዳት
ተማሪን ለማሣተፍ እድሉ ጠባብ መሆኑ
የተማሪን መነሣሣት ስለሚቀንስ
የተማሪን ስሜትና መረዳት መወሠን አለማስቻሉ
በግል ሠዎችን አለማሣተፍ
ተማሪ ምን እንደተገነዘበ መረዳት አለመቻሉ
ለረጅም ሠዓት የሰውን ትኩረት እንዲያዝ አለማድረጉ
ለወጣት የሚመች አለመሆን
ከሠሙት ውስጥ ወደተግባር ለመቀየር ብዙ እድል አለመስጠቱ
- 86. 10.1.1.2. ማቅረብ
ንግግርን ግልፅ ማድረግ
የሚታወቁና የተጠኑ ቃላትን መጠቀም
ተገቢ የሠውነት እንቅስቃሴ ማድረግ
ዘና ማለት፣ ድንገተኛ ነገር ማስቀረትና ራስን መቆጣጠር
የአይን ተግባቦት በሚገባ ማድረግ
የድምፅ ቃናና መጠንን በመቀያየር መጠቀም
- 87. 10.1.2. በታሪክና ማብራሪያ ስዕል በመጠቀም የማስተማር ዘዴ
• ጥቅም
ማብራራት አፅህኖት ለመስጠት ፍላጐት መጨመር
ከታወቀ ወደ ማይታወቅ
ራት
ዘና ማድረግ ንባብ ፍላጎትን መጨመር
መረጃን ማስተላለፍ ለመተግበር ዝንባሌ መቀየር
ችግርን ማስወገድ ምሳሌ እንዲከተሉ ግንኙነትን ማዳበር